78 – An-Naba
78 – An-Naba (1) ከምን ነገር ይጠያየቃሉ? (1) About what are they asking one another? (2) ከታላቁ ዜና (ከቁርኣን ይጠያየቃሉ)፡፡ (2) About the momentous news, (3) ከዚያ እነርሱ በእርሱ የተለያዩበት ከኾነው፡፡ (3) about which they differ. (4) ይከልከሉ፤ ወደፊት (የሚደርስበቸውን) በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ (4) No indeed; they will come to know. (5) ከዚያም ይከልከሉ፤…
