44 – Ad-Dukhaan
44 – Ad-Dukhaan (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ (2) By the clear Book. (3) እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ (3) Indeed, We sent it down on a blessed night, We have been warning about. (4) በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ (4) On…
