Default Image
11, Dec 2023
64 – At-Taghaabun

64 – At-Taghaabun (1) በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ ያሞግሳል፡፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ለእርሱ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is in the earth glorifies Allah. To Him belongs the dominion, and to Him…

Default Image
11, Dec 2023
63 – Al-Munaafiqoon

63 – Al-Munaafiqoon (1) መናፍቃን በመጡህ ጊዜ «አንተ የአላህ መልክተኛ መኾንህን በእርግጥ (ምለን) እንመሰክራለን» ይላሉ፡፡ አላህም አንተ በእርግጥ መልክተኛው መኾንህን ያውቃል፡፡ አላህም መናፍቃን (ከልብ እንመሰክራለን በማለታቸው) ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ (1) When the hypocrites come to you, they say, “We bear witness that you are indeed the Messenger of Allah” And Allah knows that you are indeed…

Default Image
11, Dec 2023
62 – Al-Jumu’a

62 – Al-Jumu’a (1) በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ ለአላህ ንጉሥ፣ ቅዱስ፣ አሸናፊ፣ ጥበበኛ ለኾነው ያሞግሳል፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, the Sovereign, the Most Holy, the All-Mighty, the All-Wise. (2) እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን (ቁርኣንን) በእነርሱ ላይ የሚያነብላቸው፣ (ከማጋራት) የሚያጠራቸውም፣ መጽሐፍንና ጥበብን…

Default Image
11, Dec 2023
61 – As-Saff

61 – As-Saff (1) በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሠ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ? (2) O you…

Default Image
11, Dec 2023
60 – Al-Mumtahana

60 – Al-Mumtahana (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ (1)…

Default Image
11, Dec 2023
59 – Al-Hashr

59 – Al-Hashr (1) በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and all that is on earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) እርሱ ያ ከመጽሐፉ ሰዎች እነዚያን የካዱትን ከቤቶቻቸው ለመጀመሪያው ማውጣት ያወጣቸው ነው፡፡ መውጣታቸውን…

Default Image
11, Dec 2023
58 – Al-Mujaadila

58 – Al-Mujaadila (1) አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡ (1) Indeed, Allah has heard the words of the woman who was arguing with you [O Prophet] concerning her husband, and was complaining to Allah. Allah has heard the discussion between the two of…

Default Image
11, Dec 2023
57 – Al-Hadid

57 – Al-Hadid (1) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ (1) All that is in the heavens and earth glorifies Allah, for He is the All-Mighty, the All-Wise. (2) የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ (2)…

Default Image
11, Dec 2023
56 – Al-Waaqia

56 – Al-Waaqia (1) መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡ (1) When the Inevitable Event comes to pass, (2) ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡ (2) there will be none to deny its occurrence; (3) ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡ (3) it will bring some low and raise others up. (4) ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ (4) When…

Default Image
10, Dec 2023
55 – Ar-Rahmaan

55 – Ar-Rahmaan (1) አል-ረሕማን፤ (1) The Most Compassionate, (2) ቁርኣንን አስተማረ፡፡ (2) has taught the Qur’an, (3) ሰውን ፈጠረ፡፡ (3) He created man, (4) መናገርን አስተማረው፡፡ (4) and taught him speech. (5) ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡ (5) The sun and the moon follow their precise courses, (6) ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡…