14 – Ibrahim
14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (1) Alif Lām Ra. This is a book that We have sent down to you, so that you may bring people out…

14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (1) Alif Lām Ra. This is a book that We have sent down to you, so that you may bring people out…

13 – Ar-Ra’d (1) አ.ለ.መ.ረ (አሊፍ ላም ሚም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት፡፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ (1) Alif Lām Mīm Ra. These are the verses of the Book. That which has been sent down to you [O Prophet] from your Lord is the truth, but most people do…

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ…

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is…

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት። (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book of wisdom. أَكَانَ لِلنَّاسِ عَجَبًا أَنْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ رَجُلٍ…

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ التوبة [1] (1) (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡ (1) [This is] a declaration of disassociation by Allah and His Messenger to those polytheists with whom…

ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal يَسْأَلُونَكَ عَنِ الْأَنفَالِ ۖ قُلِ الْأَنفَالُ لِلَّهِ وَالرَّسُولِ ۖ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَصْلِحُوا ذَاتَ بَيْنِكُمْ ۖ وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ [1] (1) ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል። «የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልክተኛው ናቸው።» ስለዚህ አላህን ፍሩ። በመካከላችሁ ያለችውንም ኹኔታ አሳምሩ። አማኞችም…

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām Mīm Sād. كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ [2] (2) (ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው። በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር። (የተወረደውም) በእርሱ…

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created…

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና…