98 – Al-Bayyina (1) እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶች ከአጋሪዎቹም የካዱት ግልጹ አስረጅ እስከ መጣላቸው ድረስ (ከነበሩበት ላይ) ተወጋጆች አልነበሩም፡፡ (1) Those who disbelieve from the People of the Book and the polytheists were not going to desist [from disbelief] until there came to them clear proof, (2) (አስረጁም) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው፡፡ (2) a messenger from Allah, reciting pure … Read More “98 – Al-Bayyina” »
Author: Amharic Quran
97 – Al-Qadr (1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ (1) Indeed, We sent this [Qur’an] down on the Night of Decree. (2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? (2) How do you know what the Night of Decree is? (3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ (3) The Night of Decree is better than a thousand months. (4) … Read More “97 – Al-Qadr” »
96 – Al-Alaq (1) አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡ (1) Read in the name of your Lord Who created, (2) ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡ (2) created man from a clinging clot. (3) አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤ (3) Read, and your Lord is the Most Generous, (4) ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡ (4) Who taught by the … Read More “96 – Al-Alaq” »
95 – At-Tin (1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ (1) By the fig and the olive [of Jerusalem], (2) በሲኒን ተራራም፤ (2) and by Mount Sinai [of Egypt], (3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ (3) and by this secure city [of Makkah], (4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ (4) Surely We have created man in the best form, (5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች … Read More “95 – At-Tin” »
94 – Ash-Sharh (1) ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡ (1) Have We not reassured your heart for you [O Prophet], (2) ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ (2) and relieved you of your burden (3) ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ (3) that weighed down your back, (4) መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ (4) and raised high your fame for you? (5) ከችግርም ጋር ምቾት … Read More “94 – Ash-Sharh” »
93 – Ad-Dhuhaa (1) በረፋዱ እምላለሁ፡፡ (1) By the morning brightness, (2) በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤ (2) and by the night when it is still, (3) ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡ (3) your Lord has not forsaken you [O Prophet], nor does He hate you; (4) መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡ (4) the Hereafter is better for you … Read More “93 – Ad-Dhuhaa” »
92 – Al-Lail (1) በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡ (1) By the night when it covers, (2) በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡ (2) and by the day when it appears, (3) ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡ (3) and by His creation of male and female, (4) ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ (4) surely your efforts are divergent. (5) የሰጠ ሰውማ ጌታውን … Read More “92 – Al-Lail” »
91 – Ash-Shams (1) በፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡ (1) By the sun and its brightness, (2) በጨረቃም በተከተላት ጊዜ፤ (2) and by the moon as it follows it, (3) በቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤ (3) and by the day as it displays it, (4) በሌሊቱም በሸፈናት ጊዜ፤ (4) and by the night as it covers it, (5) በሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤ … Read More “91 – Ash-Shams” »
90 – Al-Balad (1) በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡ (1) I do swear by this city [of Makkah] – (2) አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡ (2) and you are free of restriction [for a while] in this city – (3) በወላጂም በወለዳቸውም ሰዎች (በአዳምና በዘሮቹ ሁሉ እምላለሁ)፡፡ (3) and by every parent and offspring, (4) ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡ (4) … Read More “90 – Al-Balad” »
89 – Al-Fajr (1) በጎህ እምላለሁ፡፡ (1) By the dawn, (2) በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ (2) and the ten nights, (3) በጥንዱም በነጠላውም፡፡ (3) and the even and the odd, (4) በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡ (4) and by the night when it comes, (5) በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን? (5) are these oaths not sufficient for those who … Read More “89 – Al-Fajr” »