Skip to content

Amharic Quran

ከመሞትህ በፊት ቁርአንን አንብብ! (Read the holy Quran before you die!)

  • Amharic Quran
    • ድጋፍ ያድርጉልን
  • Blog
    • ቁርአንን እንረዳው
    • Quran in Oromigna

Author: Amharic Quran

18 – Al-Kahf / ሱረቱል ከህፍ (ቁርአን በአማርኛና በእንግሊዝኛ)

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 18 – Al-Kahf / ሱረቱል ከህፍ (ቁርአን በአማርኛና በእንግሊዝኛ)
ቁርአንን እንረዳው

17 – Al-Israa

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 17 – Al-Israa
ቁርአንን እንረዳው

17 – Al-Israa (1) ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው (ጌታ) ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው (አስኼድነው)፡፡ እነሆ እርሱ (አላህ) ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡ (1) Glory be to the One Who took His slave [Muhammad] by night from the Sacred Mosque [in Makkah] to the Aqsā Mosque [in Jerusalem] whose surroundings We have blessed, so that We may show him … Read More “17 – Al-Israa” »

16 – An-Nahl

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 16 – An-Nahl
ቁርአንን እንረዳው

16 – An-Nahl (1) የአላህ ትዕዛዝ መጣ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ (1) Allah’s decree is coming, so do not seek to hasten it. Glorified and Exalted is He far above what they associate with Him! (2) ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ፤ እነሆ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ … Read More “16 – An-Nahl” »

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ وَقُرْآنٍ مُّبِينٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book and a clear Qur’an. رُّبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْ كَانُوا مُسْلِمِينَ  [2] … Read More “ሱረቱ አል ሒጅር አማርኛ ቁርአን // Free Amharic Quran Suretu Al-Hijr” »

14 – Ibrahim

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 14 – Ibrahim
ቁርአንን እንረዳው

14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (1) Alif Lām Ra. This is a book that We have sent down to you, so that you may bring people out of the depths of darkness … Read More “14 – Ibrahim” »

13 – Ar-Ra’d

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on 13 – Ar-Ra’d
ቁርአንን እንረዳው

13 – Ar-Ra’d (1) አ.ለ.መ.ረ (አሊፍ ላም ሚም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት፡፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ (1) Alif Lām Mīm Ra. These are the verses of the Book. That which has been sent down to you [O Prophet] from your Lord is the truth, but most people do not believe. (2) አላህ ያ … Read More “13 – Ar-Ra’d” »

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ  [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡ … Read More “ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf” »

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is a Book whose verses are … Read More “ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud” »

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት። (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book of wisdom. أَكَانَ لِلنَّاسِ عَجَبًا أَنْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ رَجُلٍ مِّنْهُمْ أَنْ أَنذِرِ النَّاسَ وَبَشِّرِ … Read More “ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus” »

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba

Posted on November 20, 2023 By Amharic Quran No Comments on ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba
ቁርአንን እንረዳው, አማርኛ ቁርአን

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ التوبة [1] (1) (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡ (1) [This is] a declaration of disassociation by Allah and His Messenger to those polytheists with whom you have made a treaty. … Read More “ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba” »

Posts pagination

Previous 1 … 10 11 12 Next
  • Amharic Quran
  • Blog
  • Amharic Quran
  • Blog

Copyright © 2026 Amharic Quran.

Theme: Oceanly Green by ScriptsTown