Default Image
20, Nov 2023
14 – Ibrahim

14 – Ibrahim (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (1) Alif Lām Ra. This is a book that We have sent down to you, so that you may bring people out…

Default Image
20, Nov 2023
13 – Ar-Ra’d

13 – Ar-Ra’d (1) አ.ለ.መ.ረ (አሊፍ ላም ሚም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት፡፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ (1) Alif Lām Mīm Ra. These are the verses of the Book. That which has been sent down to you [O Prophet] from your Lord is the truth, but most people do…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf

ሱረቱ ዩሱፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Suretu Al-Yusuf الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْمُبِينِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the clear Book. إِنَّا أَنزَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ  [2] (2) እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud

ሱረቱ አል ሁድ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 11 Al-Hud الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው። ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው። (1) Alif Lām Ra. This is…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus

ሱረቱ አል ዩኑስ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 10 Yunus الر ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ  [1] (1) አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት። (1) Alif Lām Ra. These are the verses of the Book of wisdom. أَكَانَ لِلنَّاسِ عَجَبًا أَنْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ رَجُلٍ…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba

ሱረቱ አል ተውባ Free Amharic Quran 9 Sura At-Tawba بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ التوبة [1] (1) (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡ (1) [This is] a declaration of disassociation by Allah and His Messenger to those polytheists with whom…

Default Image
20, Nov 2023
ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal

ሱረቱ አል አንፋል አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 8 Al-Anfaal يَسْأَلُونَكَ عَنِ الْأَنفَالِ ۖ قُلِ الْأَنفَالُ لِلَّهِ وَالرَّسُولِ ۖ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَصْلِحُوا ذَاتَ بَيْنِكُمْ ۖ وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ  [1] (1) ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል። «የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልክተኛው ናቸው።» ስለዚህ አላህን ፍሩ። በመካከላችሁ ያለችውንም ኹኔታ አሳምሩ። አማኞችም…

Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص  [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām Mīm Sād. كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ  [2] (2) (ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው። በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር። (የተወረደውም) በእርሱ…

Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran

ሱረቱል አንዓም አማርኛ ቁርአን 6 Al anam Amharic Quran الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ  [1] (1) ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡ (1) All praise is for Allah Who created…

Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran 

ሱረቱል አል ማዒዳህ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ ۚ أُحِلَّتْ لَكُم بَهِيمَةُ الْأَنْعَامِ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ غَيْرَ مُحِلِّي الصَّيْدِ وَأَنتُمْ حُرُمٌ ۗ إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ مَا يُرِيدُ  [1] (1) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና…