Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna

ሱረቱ ኒሳዕ አማርኛ ቁርአን An-Nisaa Amharic Qurna يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا  [1] (1) እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን…

Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan

ሱረቱል አል ዒምራን አማርኛ ቁርአን / Al-Imraan الم [1] Alif-Laam-Meeem (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፤ (1) Alif Lām Mīm. اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ  [2] Allaahu laaa ilaaha illaa Huwal Haiyul Qaiyoom (2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ (2) Allah: none…

Default Image
19, Nov 2023
ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran

ሱረቱል አል-በቀራህ አማርኛ ቅዱስ ቁርአን ምዕራፍ 2 Amharic Quran بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ Bismillah hir rahman nir raheem الم  [1] (1) አ.ለ.መ    (1) Alif Lām Mīm. ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ  [2] Alif-Laaam-Meeem Zaalikal Kitaabu laa raiba feeh; hudal lilmuttaqeen (2) ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ…

Default Image
19, Nov 2023
አል-ፋቲሐ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) ቁርአን በአማርኛ ቋንቋ

አል-ፋቲሐህ (ቅዱስ ቁርአን ፣ ምዕራፍ 1) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ  [1] «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦ ነብዩ የአንድን ምዕራፍማብቃት ያውቁት የነበረው «ቢስሚላሂ አር-ረሕማኒ አር-ረሒሂም» ሲወርድ ነበር» ብለዋል። አቡዳውድ እንደዘገቡትም፣ ዐብዱላህ…

Default Image
19, Nov 2023
ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ

ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ ይህ የአማርኛ ቋንቋ ቁርአን 239 ገጾችን የያዘ ነው። በአጴ ሃይለስላሴ ጊዜ የታተመው ቁርአን ነው። ስለዚህ ከዚህ ስር ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ።