85 – Al-Burooj (1) የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡ (1) By the sky full of constellations, (2) በተቀጠረው ቀንም፤ (2) and by the promised Day, (3) በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡ (3) and by the witness and the witnessed, (4) የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡ (4) cursed be the makers of the trench, (5) የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡ (5) the … Read More “85 – Al-Burooj” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
84 – Al-Inshiqaaq (1) ሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤ (1) When the sky is rent asunder, (2) ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤ (2) and hearkens to its Lord, as it must, (3) ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤ (3) and when the earth is leveled out, (4) በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤ (4) and casts out all what it contains, and … Read More “84 – Al-Inshiqaaq” »
83 – Al-Mutaffifin (1) ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡ (1) Woe to the defrauders, (2) ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡ (2) those who take full measure when they take from others, (3) ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ (3) but they give less when they measure or weigh for them. (4) እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን? (4) Do they … Read More “83 – Al-Mutaffifin” »
82 – Al-Infitaar (1) ሰማይ በተሰነጠቀች ጊዜ፤ (1) When the sky breaks apart. (2) ከዋክብትም ተበታትነው በወደቁ ጊዜ፤ (2) and when the stars fall, scattered, (3) ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤ (3) and when the seas burst forth, (4) መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤ (4) and when the graves are overturned, (5) ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡ (5) … Read More “82 – Al-Infitaar” »
81 – At-Takwir (1) ፀሐይ በተጠቀለለች ጊዜ፤ (1) When the sun is wrapped up in darkness, (2) ከዋክብትም በረገፉ ጊዜ፤ (2) and when the stars are scattered, (3) ተራራዎችም በተነዱ ጊዜ፤ (3) and when the mountains are vanished, (4) የዐሥር ወር እርጉዞች ግመሎችም (ያለጠባቂ) በተተዉ ጊዜ፤ (4) and when pregnant camels are left unattended, (5) እንስሳትም ሁሉ … Read More “81 – At-Takwir” »
80 – Abasa (1) ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡ (1) He frowned and turned away, (2) ዕውሩ ስለ መጣው፡፡ (2) when the blind man came to him. (3) ምን ያሳውቅሃል? (ከኀጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል፡፡ (3) How would you know? Perhaps he might be purified, (4) ወይም ሊገሠጽ ግሠጼይቱም ልትጠቅመው (ይከጀላል)፡፡ (4) or he might take heed and benefit from the reminder? … Read More “80 – Abasa” »
79 – An-Naazi’aat (1) በኃይል አውጪዎች በኾኑት፤ (1) By those who pull out [evil souls] harshly, (2) በቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት፤ (2) and by those who draw out [good souls] gently, (3) መዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤ (3) and by those who glide swiftly, (4) መቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤ (4) and those who overtake one another as in a race, (5) ነገርንም … Read More “79 – An-Naazi’aat” »
78 – An-Naba (1) ከምን ነገር ይጠያየቃሉ? (1) About what are they asking one another? (2) ከታላቁ ዜና (ከቁርኣን ይጠያየቃሉ)፡፡ (2) About the momentous news, (3) ከዚያ እነርሱ በእርሱ የተለያዩበት ከኾነው፡፡ (3) about which they differ. (4) ይከልከሉ፤ ወደፊት (የሚደርስበቸውን) በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ (4) No indeed; they will come to know. (5) ከዚያም ይከልከሉ፤ ወደፊት ያውቃሉ፡፡ (5) Again no; … Read More “78 – An-Naba” »
77 – Al-Mursalaat (1) ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣ (1) By those [winds] sent forth in succession, (2) በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣ (2) those that blow violently, (3) መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣ (3) and scatter [rainclouds] far and wide, (4) መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣ (4) And by those [angels] who bring criterion; (5) መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣ (5) and those who deliver revelation, (6) ምክንያትን ለማስወገድ … Read More “77 – Al-Mursalaat” »
76 – Al-Insaan (1) በሰው ላይ የሚታወስ ነገር ሳይኾን ከዘመናት የተወሰነ ጊዜ በእርግጥ አልፎበታል፡፡ (1) Was there not a period of time when man was not a thing [even] mentioned? (2) እኛ ሰውን (በሕግ ግዳጅ) የምንሞከረው ስንኾን ቅልቅሎች ከኾኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነው፡፡ ሰሚ ተመልካችም አደረግነው፡፡ (2) Indeed, We created man from a drop of mixed fluids, in order to … Read More “76 – Al-Insaan” »