35 – Faatir (1) ምስጋና ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ፣ መላእክትን ባለ ሁለት ሁለት፣ ባለ ሶስት ሶስትም፣ ባለ አራት አራትም ክንፎች የኾኑ መልክተኞች አድራጊ ለኾነው አላህ ይገባው፡፡ በፍጥረቱ ውስጥ የሚሻውን ይጨምራል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ (1) All praise be to Allah, the Originator of the heavens and earth, Who made the angels messengers with two, … Read More “35 – Faatir” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
34 – Saba (1) ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (1) All praise is for Allah to Whom belongs all that is in the heavens and all that is on earth, and to Him is the praise in the … Read More “34 – Saba” »
33 – Al-Ahzaab (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህን ፍራ፡፡ ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዝ፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡ (1) O Prophet, fear Allah and do not obey the disbelievers and the hypocrites. Indeed, Allah is All-Knowing, All-Wise. (2) ከጌታህም ወደ አንተ የሚወረደውን ተከተል፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውሰጠ አዋቂ ነውና፡፡ (2) Follow what is revealed to you from … Read More “33 – Al-Ahzaab” »
32 – As-Sajda (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ ጥርጥር የለበትም፡፡ ከዓለማት ጌታ ነው፡፡ (2) The revelation of the Book, about which there is no doubt, is from the Lord of the worlds. (3) ይልቁንም «ቀጠፈው» ይላሉን? አይደለም፡፡ እርሱ ከጌታህ ዘንድ የሆነ እውነት ነው፡፡ በእርሱ ከአንተ በፊት ከአስፈራሪ (ነቢይ) ያልመጣባቸውን ሕዝቦች ልታስፈራራበት (ያወረደልህ ነው)፡፡ እነርሱ … Read More “32 – As-Sajda” »
31 – Luqman (1) አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the Book of wisdom, (3) ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡ (3) a guidance and mercy for those who do good, (4) ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም ለሚሰጡት፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ … Read More “31 – Luqman” »
30 – Ar-Room (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ (1) Alif Lām Mīm. (2) ሩም ተሸነፈች፡፡ (2) The Romans have been defeated (3) በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ፡፡ (3) in a nearby land, but they will gain victory after their defeat (4) በጥቂት ዓመታት ውስጥ (ያሸንፋሉ)፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም የአላህ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ምእመናን … Read More “30 – Ar-Room” »
29 – Al-Ankaboot (1) አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም) (1) Alif Lām Mīm. (2) ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን (2) Do people think once they say, “We believe,” that they will be left without being put to the test? (3) እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ (3) … Read More “29 – Al-Ankaboot” »
28 – Al-Qasas (1) ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā Sīn Mīm. (2) ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) ከሙሳና ከፈርዖን ዜና እውነተኞች ስንኾን ለሚያምኑ ሕዝቦች ባንተ ላይ እናነባለን፡፡ (3) We recount to you part of the story of Moses and Pharaoh in truth for people … Read More “28 – Al-Qasas” »
27 – An-Naml (1) ጠ.ሰ (ጣ ሲን) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (1) Tā Sīn. These are the verses of the Qur’an and a clear book; (2) ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ (2) a guidance and glad tidings for the believers, (3) ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት፡፡ (3) those who establish … Read More “27 – An-Naml” »
26 – Ash-Shu’araa (1) ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡ (1) Tā sīn mīm. (2) ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ (2) These are the verses of the clear Book. (3) አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡ (3) Perhaps you will grieve yourself to death because they do not believe. (4) ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች … Read More “26 – Ash-Shu’araa” »