75 – Al-Qiyaama (1) (ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡ (1) I swear by the Day of Resurrection, (2) (ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ (2) and I swear by the self-reproaching soul! (3) ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን? (3) Does man think that We cannot reassemble his bones? (4) አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡ (4) In … Read More “75 – Al-Qiyaama” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
74 – Al-Muddaththir (1) አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ! (1) O you covered [in your cloak], (2) ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡ (2) arise and warn, (3) ጌታህንም አክብር፡፡ (3) and proclaim the greatness of your Lord, (4) ልብስህንም አጥራ፡፡ (4) and purify your garments, (5) ጣዖትንም ራቅ፡፡ (5) and shun idol worshiping, (6) ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ (6) and do not do … Read More “74 – Al-Muddaththir” »
73 – Al-Muzzammil (1) አንተ ተከናናቢው ሆይ፡፡ (1) O you the enwrapped one, (2) ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡ (2) Stand up in prayer at night except a little, (3) ግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡ (3) half of it, or a little less, (4) ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡ (4) or a … Read More “73 – Al-Muzzammil” »
72 – Al-Jinn (1) (ሙሐመድ ሆይ!) በል «እነሆ ከጂን የኾኑ ጭፈሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ፡፡‹እኛ አስደናቂ የኾነን ቁርኣን ሰማንም› አሉ ማለት ወደእኔ ተወረደ፡፡ (1) Say, “It has been revealed to me that a group of jinn listened [to the Qur’an,] and they said, ‘Indeed, we have heard a wondrous recitation (2) ‹ወደ ቀጥታ መንገድ የሚመራን (ቁርአን ሰማን)፡፡ በእርሱም አመንን፡፡ በጌታችንም አንድንም አናጋራም፡፡› (2) that … Read More “72 – Al-Jinn” »
71 – Nooh (1) እኛ ኑሕን «ሕዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝቦቹ ላክነው፡፡» (1) Indeed, We sent Noah to his people, “Warn your people before there comes to them a painful punishment.” (2) (እርሱም) አለ «ሕዝቦቼ ሆይ! እኔ ለእናንተ ገላጭ የኾንኩ አስጠንቃቂ ነኝ፡፡ (2) He said: “O my people, indeed I am a clear warner to … Read More “71 – Nooh” »
70 – Al-Ma’aarij (1) ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡ (1) A challenger asked for a punishment bound to come (2) በከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡ (2) upon the disbelievers, which none can avert, (3) የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡ (3) from Allah, Lord of the pathways of ascent, (4) መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት … Read More “70 – Al-Ma’aarij” »
69 – Al-Haaqqa (1) እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡ (1) The Inevitable Hour! (2) አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት! (2) What is the Inevitable Hour? (3) አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? (3) How do you know what the Inevitable Hour is? (4) ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡ (4) Thamūd and ‘Ād denied the striking calamity of the Hour. (5) ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት … Read More “69 – Al-Haaqqa” »
68 – Al-Qalam (1) ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡ (1) Nūn. By the pen and what they [the angels] write [in the Records of men], (2) አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡ (2) By the grace of your Lord [O Prophet], you are not a madman. (3) ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡ (3) You will surely have a never-ending reward. … Read More “68 – Al-Qalam” »
67 – Al-Mulk (1) ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ (1) Blessed is He in Whose Hand is the dominion, and He is Most Capable of all things. (2) ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡ (2) Who created death … Read More “67 – Al-Mulk” »
66 – At-Tahrim (1) አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ (1) O Prophet, why do you prohibit [yourself from] what Allah has made lawful to you, seeking to please your wives? Allah is All-Forgiving, Most Merciful. (2) አላህ ለእናንተ የመሓሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፡፡ አላህም ረዳታችሁ … Read More “66 – At-Tahrim” »