45 – Al-Jaathiya (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Wise. (3) በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ (ለችሎታው) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ፡፡ (3) Indeed, there are signs in the heavens and earth for the believers; (4) እናንተንም በመፍጠር … Read More “45 – Al-Jaathiya” »
Category: ቁርአንን እንረዳው
44 – Ad-Dukhaan (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ (2) By the clear Book. (3) እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ (3) Indeed, We sent it down on a blessed night, We have been warning about. (4) በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ (4) On that night, every matter of … Read More “44 – Ad-Dukhaan” »
43 – Az-Zukhruf (1) ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ (2) By the clear Book, (3) እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ (3) Indeed, We have made it an Arabic Qur’an so that you may understand, (4) እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ የተመላ ነው፡፡ (4) and it … Read More “43 – Az-Zukhruf” »
42 – Ash-Shura (1) ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ (2) ‘Ain Sīn Qāf. (3) እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ (3) This is how Allah, the Al-Mighty, All-Wise, sends revelation to you [O Prophet] and to those before you. (4) በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ … Read More “42 – Ash-Shura” »
41 – Fussilat (1) ሐ.መ.(ሓ ሚም)፡፡ (1) Hā Mīm. (2) (ይህ ቁርኣን) እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ ከሆነው (አላህ) የተወረደ ነው፡፡ (2) A revelation from the Most Compassionate, the Most Merciful, (3) አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡ (3) a Book whose verses are well explained; an Arabic Qur’an for people who understand, (4) አብሳሪና … Read More “41 – Fussilat” »
40 – Al-Ghaafir (1) ሐ.መ (ሓ.ሚም)፤ (1) Hā Mīm. (2) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው፡፡ (2) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, the All-Knowing, (3) ኀጢአትን መሓሪ፣ ጸጸትንም ተቀባይ፣ ቅጣተ ብርቱ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው (አላህ የወረደ ነው)፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው፡፡ (3) the Forgiver of sin and … Read More “40 – Al-Ghaafir” »
39 – Az-Zumar (1) የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡ (1) The revelation of this Book is from Allah, the All-Mighty, All-Wise. (2) እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ (2) Indeed, We have sent down to you [O Prophet] the Book with the truth, so worship Allah with sincere … Read More “39 – Az-Zumar” »
38 – Saad (1) ጸ. (ሷድ) የክብር ባለቤት በሆነው ቁርኣን እምላለሁ (ብዙ አማልክት አሉ እንደሚሉት አይደለም)፡፡ (1) Sād. By the Qur’an, full of reminder, (2) ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡ (2) yet those who disbelieve are in arrogance and dissension. (3) ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል፡፡ (ጊዜው) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ ሳይሆንም (ለእርዳታ) ተጣሩ፡፡ (3) How many generations … Read More “38 – Saad” »
37 – As-Saaffaat (1) መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡ (1) By those [angels] lined up in rows, (2) መገሠጽንም በሚገሥጹት፤ (2) and those who drive [the clouds], (3) ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡ (3) and those who recite Allah’s words, (4) አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡ (4) indeed, your God is One, (5) የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምሥራቆችም ጌታ ነው፡፡ … Read More “37 – As-Saaffaat” »
36 – Yaseen (1) የ.ሰ.(ያ ሲን) (1) Yā Sīn (2) ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ (2) By the Qur’an, full of wisdom, (3) አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡ (3) You [O Muhmmad] are indeed one of the messengers, (4) በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ፡፡ (4) on a straight path, (5) አሸናፊ አዛኝ ከሆነው አምላክ መወረድን ተወረደ፡፡ (5) [This is] a revelation from … Read More “36 – Yaseen” »