Default Image
19, Dec 2023
111 – Al-Masad

111 – Al-Masad

(1) የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ (1) May the hands of Abu Lahab perish, and may he perish!
(2) ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ (2) Neither his wealth nor his worldly gains will avail him.
(3) የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ (3) He will burn in a Flaming Fire,
(4) ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ (4) and so will his wife, the carrier of firewood,
(5) በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ (5) around her neck will be a rope of palm fiber.

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf

ሱረቱል አል አዕራፍ አማርኛ ቁርአን Free Amharic Quran Al-A’raaf المص  [1] (1) አ.ለ.መ.ሰ (አሊፍ፤ ላም ፤ሚም፤ ሷድ)። (1) Alif Lām…

ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ

ይህን የአማርኛ ቁርአን ዳውንሎድ ማንበብ ይችላሉ ይህ የአማርኛ ቋንቋ ቁርአን 239 ገጾችን የያዘ ነው። በአጴ ሃይለስላሴ ጊዜ የታተመው ቁርአን ነው።…

104 – Al-Humaza

104 – Al-Humaza (1) ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ (1) Woe to every backbiter and slanderer, (2) ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ…