Amharic Quran
Chapters/Surah

ኑሕ፣ (የኑሕ ምዕራፍ)

71:1
እኛ ኑሕን ሕዝቦችሀን፣ አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት፣ አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝብቹ ላክነው።

Indeed, We sent Noah to his people, [saying], "Warn your people before there comes to them a painful punishment."

71:2
(አርሱም )አለ ፦ ሀዝቦቼ ሆይ፣ እኔ ለናንተ ገላጭ የሆንኩ አስጠንቃቂ ነኝ።

He said, "O my people, indeed I am to you a clear warner,

71:3
አላህን ገገዙት፣ ፍሩትም፣ ታዘዙኝም፣ በማለት (አስጠንቅቂ ነኝ)።

[Saying], 'Worship Allah , fear Him and obey me.

71:4
ለናንተ ከኀጢአቶቻችሁ ይምራልና፤ ወደ ተወሰነው ጊዜም ያቆያችዋል፤ ያ አለሀ (የወሰነዉ) ጊዜ በመጣ ወቅት አይቅቆይም። የምታውቁ ብትሆኑ ኖሮ (በታዘዛችሁ ነበር)።

Allah will forgive you of your sins and delay you for a specified term. Indeed, the time [set by] Allah , when it comes, will not be delayed, if you only knew.' "

71:5
(ስለተቃወሙትም) አለ ጌታዬ ሆይ፦እኔ ሌሊትም ቀንም ሕዝቦቼን ጠራሁ።

He said, "My Lord, indeed I invited my people [to truth] night and day.

71:6
ጥሪየም መሽሸን እንጅ ሌላ አልጨመረቸውም።

But my invitation increased them not except in flight.

71:7
እኔም ለነርሱ እምር ዘንድ (ወደእምነት) በጠራኋቸውን፥በጀሮዎቻቸው ውስጥ አደረጉ፤ ልብሶቻቸውንም ተከናነቡ፥(በመጥፎ ሥራቸው ላይ) ዘወተሩም (ያለ ልክ) መኩራትንም ኮሩ።

And indeed, every time I invited them that You may forgive them, they put their fingers in their ears, covered themselves with their garments, persisted, and were arrogant with [great] arrogance.

71:8
ከዚያም እኔ፥በጬኸት ጠራኋቸው።

Then I invited them publicly.

71:9
ከዚያም እኔ ለነሱ ገለጽኩ፣ ለነሱም መመስጠርን መስጠርኩ።

Then I announced to them and [also] confided to them secretly

71:10
አልኳቸውም ጌታቹሁን ምሕረትን ላምኑት፥እርሱ በጣም መሐሪ ነውና።

And said, 'Ask forgiveness of your Lord. Indeed, He is ever a Perpetual Forgiver.

71:11
በናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል።

He will send [rain from] the sky upon you in [continuing] showers

71:12
በገንዘቦችና በልጆችም ይለግ ስላችኋል፤ ለናንተም አትከልቶችን ያድርግላችኋል። ለናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋ።

And give you increase in wealth and children and provide for you gardens and provide for you rivers.

71:13
ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለናንተ ምን አላችሁ።

What is [the matter] with you that you do not attribute to Allah [due] grandeur

71:14
በልዩ ልዩ ሁኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ።

While He has created you in stages?

71:15
አላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲሆን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?

Do you not consider how Allah has created seven heavens in layers

71:16
በውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ።

And made the moon therein a [reflected] light and made the sun a burning lamp?

71:17
አላህም ከምድር ማብቃልን አበቀላችሁ።

And Allah has caused you to grow from the earth a [progressive] growth.

71:18
ከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል። ማውጣትንም ያወጣችኋል።

Then He will return you into it and extract you [another] extraction.

71:19
አላህም ምድርን ለናንተ ምንጣፍ አደረጋት።

And Allah has made for you the earth an expanse

71:20
ከርሷ ሰፍፈዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ።

That you may follow therein roads of passage.' "

71:21
ኑሕ አለ፦ ጌታዬሆይ፦እነሱ አምመጡብኝ፤ ገንዘቡና ልጅም ከጥፋት በስተቀር ያ ልጨመረለትን ሰው ተከተሉ።

Noah said, "My Lord, indeed they have disobeyed me and followed him whose wealth and children will not increase him except in loss.

71:22
ታላቅንም ተንኮል የመከሩትን ሰዎች (ተከተሉ)።

And they conspired an immense conspiracy.

71:23
አሉም ፦ አምኮቻችሁን አትተዉ፤ ወድንም፤ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የ ዑቅንም፣ ነስርንም አትተዉ።

And said, 'Never leave your gods and never leave Wadd or Suwa' or Yaghuth and Ya'uq and Nasr.

71:24
በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ ከኃዲዎችንም ጥመትን እንጅ ሌላን አትጨምርላቸው፣ (አለ)።

And already they have misled many. And, [my Lord], do not increase the wrongdoers except in error."

71:25
በኀጢአቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ እንዲገቡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ ለነሱም ከአላህ ሌላ ያሆኑ ረጻቶችን አላገኙም። (1)

Because of their sins they were drowned and put into the Fire, and they found not for themselves besides Allah [any] helpers.

71:26
ኑሕም አለ ጌታዬ ሆይ፦ከከሐዲዎቹ በምድር ላይ፤ አንድንም አትተው።

And Noah said, "My Lord, do not leave upon the earth from among the disbelievers an inhabitant.

71:27
አንተ ብትተዋቸው ባሮችን ያሳስታሉና፤ ኀጢአተኛ ከሐዲንም እንጅ ሌላን አይወልዱም።

Indeed, if You leave them, they will mislead Your servants and not beget except [every] wicked one and [confirmed] disbeliever.

71:28
ጌታዬ ሆይ! ለኔም ለወላጆቼም ምእምን ሆኖ በቤቴ ለገባም ሰው፣ ሁሉ ለምእምናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፤ ከሐዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው (አለ)።

My Lord, forgive me and my parents and whoever enters my house a believer and the believing men and believing women. And do not increase the wrongdoers except in destruction."

Copyright 2013, AmharicQuran.com