Amharic Quran
Chapters/Surah

አል-ሙም ተሒናህ (የፈታኚቱ ምዕራፍ)

60:1
እላንት ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፤ ከውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በ እርጥ የካዱ ሲሆኑ ውዴታን ወደነርሱ ታደርሳላችሁ። መል ክተኛውንና ናንተን በአላህ በጌታችሁ ስልመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፤ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደሆናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፤ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን የማውቅ ስሆን ወደነርሱ በፍቅር ትመሣጠራላችሁ፤ ከናንተም (ይህንን) የሚሠራው ሰ ቀጥተኛውን ምንገድ በእርግጥ ተሳሳተ።

O you who have believed, do not take My enemies and your enemies as allies, extending to them affection while they have disbelieved in what came to you of the truth, having driven out the Prophet and yourselves [only] because you believe in Allah , your Lord. If you have come out for jihad in My cause and seeking means to My approval, [take them not as friends]. You confide to them affection, but I am most knowing of what you have concealed and what you have declared. And whoever does it among you has certainly strayed from the soundness of the way.

60:2
በያሸንፏችሁ ለናንተ ጠላቶች ይሆናሉ፤ እጆቻቸውንና ምላሶቻቸውንም ወደናንተ ይዘረጋሉ፤ ብትክዱም ተመኙ።

If they gain dominance over you, they would be to you as enemies and extend against you their hands and their tongues with evil, and they wish you would disbelieve.

60:3
ዘመዶቻችሁም ልጆቻችሁም፣ በትንሣኤ ቀን አይጠቅሟችሁም፤ (አላህ) በመካከላችሁ ይለያል፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው።

Never will your relatives or your children benefit you; the Day of Resurrection He will judge between you. And Allah , of what you do, is Seeing.

60:4
በኢብራሂምና በነዚያ ከርሱ ጋር በነበሩት (ምእመናን) መካከል መከተል አለቻችሁ። ለሕዝቦቻቸው፦ እኛ ከናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን በናንተ ካድን፤ በላህ አንድ ብቻ ሲሆን እስከምታምኑ ድረስ በኛና በናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፤ ባሉ ጊዜ( መልካም መከተል አለቻችሁ) ኢብራሂም ለአባቱ እኔ ለአእ ከአላህ (ቅጣት) ምንም የማልጠቅም ሲሆን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ ማለቱ ብቻ ሲቀር፤ ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን ወደ አንተም ተመለስን፣ መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው፤ (ባለው ተከተሉት)።

There has already been for you an excellent pattern in Abraham and those with him, when they said to their people, "Indeed, we are disassociated from you and from whatever you worship other than Allah . We have denied you, and there has appeared between us and you animosity and hatred forever until you believe in Allah alone" except for the saying of Abraham to his father, "I will surely ask forgiveness for you, but I have not [power to do] for you anything against Allah . Our Lord, upon You we have relied, and to You we have returned, and to You is the destination.

60:5
ጌታችን ሆይ! ለነዚያ ለካዱት ሰዎች መሞከሪያ አታድርገን፤ ለኛም ምሕረት አድርግልን፤ ጌታችን ሆይ! ንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ።

Our Lord, make us not [objects of] torment for the disbelievers and forgive us, our Lord. Indeed, it is You who is the Exalted in Might, the Wise."

60:6
ለናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን ለሚፈራ ሰው በነርሱ መልካም መከተል አላችሁ። የሚዞርም ሰው (ራሱን ይጎዳል)። አላህ ተብቃቂው ምስጉኑ እርሱ ብቻ ነውና።

There has certainly been for you in them an excellent pattern for anyone whose hope is in Allah and the Last Day. And whoever turns away - then indeed, Allah is the Free of need, the Praiseworthy.

60:7
በናንተና በነዚያ ከነሱ ጋር በተጣላችሁት ሰዎች መካከል አላህ መፋቀርን ሊያደርግ ይችላል፤ አላህም ቻይ ነው። አላህም በጣም አዛኝ ነው።

Perhaps Allah will put, between you and those to whom you have been enemies among them, affection. And Allah is competent, and Allah is Forgiving and Merciful.

60:8
ከነዛ በሃይማኖት ካልተጋደሏችሁ ከአገሮቻችሁም ካላወጧችሁ (ከሐዲዎች) መልካም ብትውሉላቸውና ወደነሱ ብታስተካክሉ አላህ አይከለክላችሁም፤ አላህ ትክክለኞችን ይወዳልና።

Allah does not forbid you from those who do not fight you because of religion and do not expel you from your homes - from being righteous toward them and acting justly toward them. Indeed, Allah loves those who act justly.

60:9
አላህ የሚከለክላችሁ ከነዚያ በሃይማኖት ከተጋደሉዋችሁ ከቤቶቻችሁም ካወጧችሁ እናንተንም በማውጣት ላይ ከረዱት (ከሐዲዎች) እንዳትወዳጇቸው ብቻ ነው። ወዳጅ ከሚያደርጓቸውም ሰዎች እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው።

Allah only forbids you from those who fight you because of religion and expel you from your homes and aid in your expulsion - [forbids] that you make allies of them. And whoever makes allies of them, then it is those who are the wrongdoers.

60:10
እላንተ ያመናችሁ ሆይ!ምእመናት ስደተኞች ሆነው በመጧችሁ ጊዜ (ለሃይማኖት መሰደዳቸውን) ፈትኑዋቸው፤ አላህ በ እምነታቸው ይበልጥ ዐዋቂ ነው። አማኞችም መሆናቸውን ብታውቁ ወደ ከሐዲዎች አትመልሱዋቸው።እነርሱ (ሴቶቹ) ለነርሱ የተፈቀዱ አይደሉምና። እነርሱም ( ወንዶቹ) ለነርሱ አይፈቀዱምና። ያወጡትንም ገንዘብ ስጧቸው፤ መህራቸውንም በሰታችኋቸው ጊዜ ብታገቡዋቸው በናንተ ላይ ኃጢያትየለባችሁም። የከሐዲዎቹንም ሴቶች የጋብቻ ቃል ኪዳኖች አትያዙ፤ (1) ያወጣችሁትንም ገንዘብ ጠይቁ፤ ያወጡትንም ይጠይቁ፤ ይሃችሁ የአላህ ፍርድ ነው፤ በመካከላችሁ ይፈርዳል፤ አላህ አዋቂ ጥበበኛ ነው።

O you who have believed, when the believing women come to you as emigrants, examine them. Allah is most knowing as to their faith. And if you know them to be believers, then do not return them to the disbelievers; they are not lawful [wives] for them, nor are they lawful [husbands] for them. But give the disbelievers what they have spent. And there is no blame upon you if you marry them when you have given them their due compensation. And hold not to marriage bonds with disbelieving women, but ask for what you have spent and let them ask for what they have spent. That is the judgement of Allah ; He judges between you. And Allah is Knowing and Wise.

60:11
ከሚስቶቻችሁም ወደ ከሐዲዎቹ አንዳቸው ቢያመልጧችሁ ቀጥሎም ብትዘምቱባቸው ለነዚያ ሚስቶቻቸው ለኼዱባቸው (ሰዎች) ላወጡትን ብጤ ስጧቸው፣ ያንንም እናንተ በርሱ ያመናችሁበትን አላህን ፍሩ።

And if you have lost any of your wives to the disbelievers and you subsequently obtain [something], then give those whose wives have gone the equivalent of what they had spent. And fear Allah , in whom you are believers

60:12
አንተ ነቢዩ ሆይ! ም እምናቶቹ በአላህ ምንንም ላያጋሩ፣ላይሰርቁም፣ ላያመነዝሩም፣ ልጆቻቸውን ላይገድሉም፣ በ እጆቻቸውና በ እግሮቻቸው መካከም የሚቀጣ ጥፋት የሆነ ኃጢያት ላያመጡ (ላይሰሩ) በበጎም ሥራ ት ዕዛዝህን ላይጥሱ ቃል ኪዳን ሊገቡልህ በመጡህ ጊዜ፣ ቃል ኪዳን ተጋባቸው። ለነርሱም አላህን ምሕረት ለምንላቸው፤ አላህ በጣም አዛኝ መሐሪ ነውና።

O Prophet, when the believing women come to you pledging to you that they will not associate anything with Allah , nor will they steal, nor will they commit unlawful sexual intercourse, nor will they kill their children, nor will they bring forth a slander they have invented between their arms and legs, nor will they disobey you in what is right - then accept their pledge and ask forgiveness for them of Allah . Indeed, Allah is Forgiving and Merciful.

60:13
እላንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ በነሱ ላይ የተቆጣባቸውን ሰዎች አትወዳጁ፤ ከሐዲዎች ከመቃር ሰዎች ተስፋ እንደቆረጡ ከመጨረሻይቱ ዓለም (ምንዳ) በእርግጥ ተስፋ ቆርጠዋል።

O you who have believed, do not make allies of a people with whom Allah has become angry. They have despaired of [reward in] the Hereafter just as the disbelievers have despaired of [meeting] the inhabitants of the graves.

Copyright 2013, AmharicQuran.com